ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንዲህም አለው፥ “ወዳጄ ኤርምያስ ሆይ፥ ከዚህች ከተማ ውጣ፤ ከሚኖሩባት ሰዎች ኀጢአት ብዛት የተነሣ አጠፋታለሁና አንተና ባሮክ ውጡ። ምዕራፉን ተመልከት |