ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ባሮክም ኤርምያስን በራሱ ላይ ትቢያ ነስንሶ፥ ልብሶቹንም ቀድዶ ባየው ጊዜ፥ “አባቴ ኤርምያስ ሆይ፥ ምን ሆንህ? ሕዝቡስ ምን ኀጢአት ሠሩ?” ብሎ ቃሉን አሰምቶ ጮኸ። ምዕራፉን ተመልከት |