ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በሰማይም ያለ ቢሆን፥ በምድርም ያለ ቢሆን፥ ረቂቅም ቢሆን፥ ግዙፍም ቢሆን ሁሉም የእርሱ ነው፤ ሁሉም በሥርዐቱ ጸንቶ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከት |