ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የባልቴቲቱን ሰውነት አድኑ፤ በክፉ ነገር ከሚቃወማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያድናችሁ ዘንድ አድኗቸው፤ ጠብቋቸውም፤ ከእናንተም በኋላ ልጆቻችሁን ያድናቸዋል፤ የጻድቃን ልጆች ይባረካሉና፤ አትርፈውም ይሰጣሉ እንጂ እህልን አይቸገሩም። ምዕራፉን ተመልከት |