ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከእግዚአብሔር ወደሚያርቅ ከንቱ ፈቃድ እንዳይስባችሁ፥ በእናንተ ጽኑ ነቀፋና መቀማጠል፥ መብልንና ደስታንም መውደድ አይገኝባችሁ፤ ያለ ልክ የጠገበች ሰውነት የእግዚአብሔርን ስም አታስብምና የዲያብሎስ መንፈስ ያድርባታል እንጂ በእርስዋ የሕይወት መንፈስ አያድርባትም። ምዕራፉን ተመልከት |