ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን ወደ እግዚአብሔር ፊት በደረሳችሁ ጊዜ ያለ መከራና ያለ ደዌ በደስታ ትኖሩ ዘንድ ዘመናችሁ ሳያልፍ በአላችሁበት ንስሓ ግቡ። ምዕራፉን ተመልከት |