ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የጻድቃንን ነፍሳት ያረጋጓቸው ዘንድ ከእግዚአብሔር ይላካሉና፥ የጻድቃንንና የደጋጎች ነፍሳትን የምሕረት መላእክት ይቀበሉአቸዋል። የኃጥኣንን ነፍሳት ግን ክፉዎች አጋንንት ይቀበሏቸዋል፤ በኃጥኣን ነፍሳት ይዘባበቱባቸው ዘንድ ከዲያብሎስ ይላካሉና። ምዕራፉን ተመልከት |