ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ኃጥኣን ወዮላችሁ፤ የምትሞቱባት ቀን ሳትደርስባችሁ ለራሳችሁ አልቅሱ፤ ከሞታችሁ በኋላ ያለፈው ዘመናችሁ አይመለስም። ምዕራፉን ተመልከት |