ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ቀድሞ ቃሉ እንደ ተናገረ ከእግዚአብሔር በተገኘ በይቅርታ ጠል ይነሣሉ፤ ያም ቃል ሁሉን ዞሮ ሙታንን እንደ ወደደ ያስነሣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |