ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የሙታንን ትንሣኤ ከአላመንህ ሳይወለዱ ነፍሳት በክረምት ምን ያህል እንደሚነሡ ስማ፤ ቀድሞ እፍ እንዳለባቸው የእግዚአብሔር መንፈስ በእነርሱ ላይ ያርፋልና። ምዕራፉን ተመልከት |