ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 8:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለጣዖትም ይሰግድ ነበር፤ ሙቶ ያደረውንና ደሙን፥ አባላ የተመታውንና ለጣዖቶች የተሠዋውን ይበላ ነበር፤ በሥራውም ሁሉ ያለ ፍርድ ፍጹም ቍጣና ክርክር ነበር እንጂ ፍርድ አልነበረውም። ከሥልጣኑ በታች ላሉ አሕዛብም የሚያስደነግጥ ሆኗልና እንደ ወደደ ግብርን ያስገብራቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |