ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የአባታቸውን ትእዛዝ ይጠብቃሉና፥ በጎ ሥራንም በመሥራት ጸንተዋልና፥ እግዚአብሔርንም ፈጽመው ይፈሩታልና እነርሱን እሺ ማሰኘት ተሳናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |