ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የመቃቢስንም ልጆች ያማሩ እንደ ሆኑና ፈጣሪያቸው እግዚአብሔርን እንደሚያመልኩት ባዩአቸው ጊዜ እንዲሠዉና ከረከሰችውም መሥዋዕት እንዲበሉ የጣዖታቱ ካህናት ያስትዋቸው ዘንድ ወደዱ፤ እነዚህ የተባረኩ የመቃቢስ ልጆች ግን እንቢ አሏቸው። ምዕራፉን ተመልከት |