ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በእኛ ክፉ ነገርን ታደርግ ዘንድ ይኸን ክፉ ሥራ ያስተማረህ መምህርህ ሰይጣን ነው እንጂ ይኸን የምታደርግ አንተ ብቻ አይደለህምና። ምዕራፉን ተመልከት |