ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 6:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከአንተ ከወንጀለኛውና አባትህ ሰይጣን ልቡናቸውን ካሳወራቸው እንደ አንተ ከአሉ ከወንጀለኞች በቀር እርሱ ከፈጠረው ፍጥረት ከትእዛዙ የሚወጣ የለም፤ አንተና እነዚያ ጣዖታቶችህም እስከ ዘለዓለም ድረስ መውጫ ወደሌለባት ወደ ገሃነም በአንድነት ትወርዳላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |