ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እነርሱም፥ “እግዚአብሔር ፈጣሪህ እንደ ሆነ አስብ” እያሉ የሚገባውን ሁሉ ነገሩት፤ “ከዚህም ትዕቢትህ የሚሽርህና ከአባትህ ከዲያብሎስ ጋራ ወደ ታች ወደ ገሃነም የሚያወርድህ አለ፤ በዚያም አንተን የበደልንህ በደል ሳይኖር፥ ፈጣሪያችን እግዚአብሔርንም እያመለክን ሳለን፥ እግዚአብሔርነቱንም በመፍራት እየሰገድንለት ሳለን በእሳት እንዳቃጠልኸን ፍዳህን ሁሉ ትጨርሳለህ። ምዕራፉን ተመልከት |