ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “ጌቶች እሺ በሉኝ፤ ምን ላድርግላችሁ? ያዘዛችሁኝን ሁሉ አደርግ ዘንድ ነፍሴን አትውሰዷት፤” ፈጽመውም አስፈሩት። ምዕራፉን ተመልከት |