ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔርንም ከእናታቸው ማኅፀን ያወጣቸውና በሚገባ የመገባቸው፥ ፈጣሪያቸውና መድኀኒታቸውም እንደ ሆነ አያውቁትም። ምዕራፉን ተመልከት |