ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በፍርድ ጊዜም ሕግ የላቸውም፤ የእንጀራ እናታቸውንና አክስታቸውን አግብተው ወደ ቅሚያና ወደ ክፉ ነገር፥ ወደ ኀጢአትና ወደ ዝሙትም ይሄዳሉ እንጂ። ክፉውንም ሁሉ ያደርጋሉ፤ እኅቶቻቸውንና ዘመዶቻቸውንም ያገባሉ፤ ሕግም የላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |