ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 5:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ገንዘባቸውንም ሁሉ ዘረፈ፤ እነርሱንም በእግዚአብሔር ትእዛዝና ፍርድ የማይሔዱ፥ ነገር ግን በክፋት ሁሉና በዝሙት፥ በርኵሰትና በስስት፥ በፅርፈትና አምላካቸውን ባለማሰብ የሚሔዱ ጣዖት አምላኪዎች ይዘው ወደ ሀገራቸው ወሰዷቸው። ምዕራፉን ተመልከት |