ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እግዚአብሔርንም ይፈሩት ነበር፤ ገንዘባቸውንም ለድሆች ይመጸውቱ ነበር፤ አባታቸውም አደራ ያላቸውን ሁሉ ይጠብቁ ነበር፤ ባልቴትዋንና የሙት ልጆችንም በችጋራቸው ጊዜ ያረጋጓቸው ነበር፤ አባትና እናትም ይሆኗቸው ነበር፤ ከሚበድሏቸው ሰዎች እጅ ያስጥሏቸው፥ ካገኛቸው ሁከትና ኀዘንም ሁሉ ያረጋጓቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |