ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በፍጹም ልቡናቸውም በተመለሱ ጊዜ ኀጢአታቸውን ያስተሰርይላቸው ነበር፤ ሥጋና ደም እንደ ሆኑ ያውቃቸዋልና የሚያስት የዚህ ዓለም አሳብና፥ አጋንንትም አሉባቸውና የቀደመ ኀጢአታቸውን አያስብባቸውም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |