ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በሶምሶን፥ በባርቅና በዲቦራ፥ በዮዲትም እነርሱን ያዳነበት ጊዜ አለ፤ በሴትም ቢሆን፥ በወንድም ቢሆን አድሮ ከሚያሠቃዩአቸው ጠላቶቻቸው እጅ ያድኗቸው ዘንድ መሳፍንትን ያስነሣላቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |