ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እነርሱ ግን ይወጉት ዘንድ በጣዖቶቻቸው ኀይል ይመጡ ነበር፤ በጣዖቶቻቸውም ስም ጠርተው ይረግሙት ነበር፤ ነገር ግን እምነቱን በፈጣሪው በእግዚአብሔር ላይ አድርጓልና ድል የሚነሣው አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |