ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ብዙ ገንዘብም ነበረው፤ ወንዶች ባሮችና ሴቶች ባሮች፥ ግመሎችና አህዮችም ነበሩት፤ ጥሩር የሚለብሱ አምስት መቶ ፈረሶችም ነበሩት፤ ኢሎፍላውያንንና አማሌቃውያንን፥ ሶርያውያንንም ፈጽሞ ድል ይነሣቸው ነበር፤ ቀድሞ ጣዖት ሲያመልክ ግን ድል ሲነሡት ኖረ። ምዕራፉን ተመልከት |