ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በመቃቢስ ሥልጣን በታች ከአሉ ከሞዓብ አሕዛብም ያምኑ ዘንድ ደስ አላቸው፤ አለቃቸው በቀናች መንገድ ይሄድ ነበርና፥ ፍርዱንም ይመለከቱ ነበር፤ ፈቃዱንም ያደርጉ ነበር፤ የአገራቸውን ፍርድና ያገራቸውን ቋንቋ ይንቁ ነበርና የመቃቢስም ሥራ እንደሚቀናና እንደሚሻል ያስተውሉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |