ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይኸን ነገር ከአየና ከሰማ በኋላም በጎ ሥራ መሥራትን አላቃለለም፤ እግዚአብሔር ይቅር ብሎአቸዋልና የእስራኤል ልጆች የሚሠሩትን ቸርነት ሁሉ መሥራት አላቃለለም፤ ትእዛዙንም ሲተላለፉ እግዚአብሔር በሚቀሥፋቸው ጊዜ ያለቅሱና ይጮሁ ነበር፤ ዳግመኛም ይቅር ይላቸው ነበር፤ ሕጉንም ይጠብቁት ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |