ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እርሱ ግን የኢሎፍሊንና የሞዓብን፥ የምድያምንና የሶርያን፥ የግብፅንም ሕዝብ ያስነሣባቸው ነበር፤ ጠላቶቻቸውም ድል በነሷቸው ጊዜ፥ መከራ በአጸኑባቸውና በአስገበሯቸው ጊዜ፥ በገዟቸውም ጊዜ ይጮሁና ያለቅሱ ነበር፤ እግዚአብሔርም በወደደበት ጊዜ ያድኗቸው ዘንድ መሳፍንትን ያስነሣላቸው ነበር፤ መሳፍንቱም ያድኗቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |