ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ያንጊዜም በመከራ የሚያሠቃዩአቸው አሕዛብን ያስነሣባቸው ነበር፤ በአሠቃዩአቸውና ባሳዘኑአቸውም ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ይጮሁ ነበር፤ የዚያን ጊዜም ራርቶ ይቅር ይላቸው ነበር። የእጁ ፍጥረት ስለ ሆኑ ይወድዳቸው ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |