ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከእንግዲህ ወዲያ ግን ጣዖት ማምለክን ተው፤ መመለስህ እውነተኛ ይሆን ዘንድ እግዚአብሔርን ወደ ማወቅ ተመለስ፤ ከነቢዩም እግር በታች ሰገደ፤ ነቢዩም አነሣው፤ የሚገባውንም በጎ ሥራ ሁሉ አዘዘው። ምዕራፉን ተመልከት |