2 ነገሥት 25:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የአበዛዎችም አለቃ ከሀገሩ ድሆች ወይን ተካዮችና አራሾች እንዲሆኑ አስቀረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሆኖም የክብር ዘበኞቹ አዛዥ ሌሎች የምድሪቱን ድኾች፣ ወይን ተካዮችና ዐራሾች እንዲሆኑ አስቀራቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ነገር ግን ምንም ሀብት የሌላቸውን የመጨረሻ ድኾች፥ አትክልት ኰትኳቾችና መሬት አራሾች ይሆኑ ዘንድ በይሁዳ ምድር ትቶአቸው ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ነገር ግን ምንም ሀብት የሌላቸውን የመጨረሻ ድኾች፥ አትክልት ኰትኳቾችና መሬት አራሾች ይሆኑ ዘንድ በይሁዳ ምድር ትቶአቸው ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የዘበኞቹም አለቃ ከአገሩ ድሆች ወይን ተካዮችና አራሾች እንዲሆኑ አስቀረ። ምዕራፉን ተመልከት |