2 ነገሥት 24:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አባቶቹም እንዳደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አባቱም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |