2 ነገሥት 19:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አቤቱ፥ በእውነት የአሦር ነገሥት አሕዛብን አጥፍተዋል፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “እግዚአብሔር ሆይ፤ የአሦር ነገሥታት እውነትም እነዚህን አሕዛብንና ምድራቸውን አጥፍተዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እግዚአብሔር ሆይ፥ የአሦር ነገሥታት ብዙ ሕዝቦችና ምድራቸውን መደምሰሳቸው እርግጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እግዚአብሔር ሆይ፥ የአሦር ነገሥታት ብዙ ሕዝቦችና ምድራቸውን መደምሰሳቸው እርግጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አቤቱ፥ በእውነት የአሦር ነገሥታት አሕዛብንና ምድራቸውን አፍርሰዋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |