ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:93 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)93 ነገር ግን እንደ ፍርድህ ልዩ ከሚሆኑ ከምድር አሕዛብ ወገን ያገባናቸውን ሚስቶቻችንን ሁሉ ከልጆቻቸው ጋራ ከእኛ እናስወጣቸው ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንማማል። ምዕራፉን ተመልከት |