ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:92 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)92 ከእስራኤልም ልጆች ውስጥ የኢያኤል ልጅ ኢኮንያስ ዕዝራን ጠርቶ እንዲህ አለው፥ “ልዩ ከሚሆኑ ከምድር አሕዛብ ወገን ሚስት ያገባን እኛ እግዚአብሔርን በድለናል፤ አሁንም ይህ ሁሉ በእስራኤል ዘንድ አለ። ምዕራፉን ተመልከት |