ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:71 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)71 ከዚህም በኋላ ይህን በሰማሁ ጊዜ ልብሴንና ልብሰ ተክህኖዬን ቀደድሁ፤ የራሴን ጠጕርና ጢሜንም ነጨሁ፤ ተክዤና አዝኜም ተቀመጥሁ። ምዕራፉን ተመልከት |