ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:70 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)70 ሴቶች ልጆቻቸውን አገቡ፤ እነርሱና ልጆቻቸውም የከበረውን ዘር ከባዕዳን የምድር አሕዛብ ጋር ቀላቀሉ፤ መሳፍንቶቻቸውና መኳንንቶቻቸውም ከመጀመሪያው ሥራቸው ጀምሮ በዚያች ኀጢአት አንድ ሆኑ።” ምዕራፉን ተመልከት |