ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 በአምላካችን በእግዚአብሔርም ፊት ከልጆቻችን ጋራ በዚያ እንጾም ዘንድ ለልጆቻችንና ለከብቶቻችንም ይቅርታን እንለምን ዘንድ ተሳልን። ምዕራፉን ተመልከት |