ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ዳዊት የሠራቸው የቤተ መቅደስ አገልጋዮችና አለቆቻቸው ለሌዋውያን ሥራ የተጨመሩ የካህናት ልጆች ሁለት መቶ ሃያ ናቸው፤ የሁሉም ስማቸው ተጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |