ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 “በዚች ደብዳቤ እንደ ተጻፈ አልሠራም የሚል፥ የሚከራከራቸውም ቢኖር ከራሱ ቤት እንጨት አምጥተው በዚያ ይስቀሉት፤ ገንዘቡንም ይዝረፉት፤ ለንጉሡ ቤትም ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |