ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ስለዚህም ስሙ በዚያ የተጠራ እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት ሥራ ይከለክሏቸው ዘንድ፥ ክፉ ሥራም ይሠሩ ዘንድ እጃቸውን የሚያነሡ ነገሥታትንና አሕዛብን ሁሉ ያጥፋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |