ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እንደዚሁም የሚያነዱትን እንጨት፥ ስንዴውን፥ ጨዉንና ወይኑን፥ ዘይቱንም፥ የዘወትሩንም ወጭ ገንዘብ ሁሉ፥ በየዓመቱም የሚያደርሳቸውን፥ በኢየሩሳሌም ያሉ ካህናቱ ያሏችሁን ያህል ስጧቸው፤ ግብሩንም ሳትከራከሩ እነርሱ የሚሏችሁን የሚበቃቸውን ስጧቸው። ምዕራፉን ተመልከት |