ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከቄሊ-ሶርያና ፊኒቂ ከሚገባው ግብር ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ፍየሎችንና ላሞችን፥ በጎችንም እንደ ሥርዐቱ ለእነዚህ ሰዎችና ለአለቃው ለዘሩባቤልም ሰጥታችሁ ደስ አሰኙአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |