ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:63 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)63 ቀድሞ በዚያ በያገራቸው ይኖሩ ከነበሩ ከካህናትና ከሌዋውያንም የዚያን ቤት ሥራውን ቀድሞ ያዩት አለቆችም በታላቅ ድምፅ ፈጽመው እያለቀሱ መጡ። ምዕራፉን ተመልከት |