ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:62 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)62 የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በመነሣቱ ሕዝቡ ሁሉ መለከቱን እየነፉ፥ ከፍ ባለ ድምፅም እየጮሁ እግዚአብሔርን አመሰገኑ። ምዕራፉን ተመልከት |