ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:58 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 ሌዋውያንንም በቤተ እግዚአብሔር ሥራ ላይ ሾሟቸው፤ ኢያሱና ልጆቹ፥ ወንድሞቹም፥ ወንድሙ አድያምያልም፥ የኢያሱ ልጅ ሄሜዴቦን፥ የኤልያዳን ልጅ የይሁዳ ልጆች፥ ከልጆቹና ከወንድሞቹ ጋር ሌዋውያንም ሁሉ የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ዘንድ የሥራ አለቆች ሆነው በአንድነት ተሾሙ። ምዕራፉን ተመልከት |