ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ሌሎችም የምድር አሕዛብ ከእነርሱ ጋር ተሰብስበው በቦታቸው በመሥዊያው አጠገብ ተዘጋጁ፤ ተሰልፈው ነበርና፤ ከዚህም በኋላ የምድር አሕዛብን አሸነፏቸው፤ በየጊዜው የሚደረገውንም የነግሁንና የሠርኩን መሥዋዕት ቍርባኑንም ለእግዚአብሔር አቀረቡ። ምዕራፉን ተመልከት |