ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 በእግዚአብሔር ሰው በሙሴ መጽሐፍ እንደ ተጻፈ እንደ ሕጉ መሥዋዕት ይሠዉ ዘንድ ለእስራኤል ፈጣሪ ለእግዚአብሔር መሠዊያውን አዘጋጁ። ምዕራፉን ተመልከት |