ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 የእስራኤልም ልጆች በያገራቸው ተቀምጠው ሳሉ በሰባተኛው ወር መባቻ በምሥራቁ በር ዳርቻ ባለው አደባባይ በአንድነት ተሰበሰቡ። ምዕራፉን ተመልከት |