ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ለቤተ መቅደሱ የሥራ ጣጣም አንድ ሺህ ወቄት ወርቅ፥ አምስት ሺህ ወቄት ብርና መቶ የካህናት ልብስ ወደ ግምጃ ቤቱ ያገቡ ዘንድ ተሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |